All Stories

አሸባሪው ማነው? (ከቋራው አንብሳ )

ጉድ በል አገሬ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ያነሳው የአማራ ማንነት ጥያቄ ከመጀመሪያው እስከ አሁኑ ደቂቃ ድረሰ ህጋዊ መብቱን ተጠቅሞ ነው። እራሱም ወያኔ በሚገባ ያውቀዋል። የአማራ ማንነት ጥያቄ አስተባባሪወቹም የትውልድ ዋና ከተማቸው በሆነችው ጎንደር ተቀምጠው ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንግድ ጉዳያቸውን ይከታተሉ…
ስንደግፍ አማራውን ማዘናጋት ሊሆን አይገባም !! ከቋራው አንብሳ

ስንደግፍ አማራውን ማዘናጋት ሊሆን አይገባም !! ከቋራው አንብሳ ጀግናው የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ለአማራዊ ማንነቱ ከባድ መሰዋዕትነት እየከፈለ ነው። የወለቃይት ሕዝብ የተፈጠረበትን ትውልድ ቦታ በወራሪወች ተቀምቶ የሱ ያልሆነ ማንነት በላዩ ላይ ተጭኖበታል።የተጫነበትን የግፍ ቀንበር ለመስበር ጥያቄውን እንዲአነሳ ተገዷል። የጥያቄው መነሻ…
ለወገን ደራሹ ወገን ነውና ማስታወሻየ ለወገን ትድረስልኝ (የቋራው አንበሳ)

  የትግራይ ፋሺስቶች አማራውን ከ 30 ዓመታት በላይ ሲገሉትና ሲዘርፉት ሲታሰርና ሲደበድቡት ሲአፈናቅሉትና የመኖር ህልውናውን ሲፈታተኑት ቆይተዋል። በሰሞኑ ደግሞ አዋሳኛቸው በሆነው የጎንደር አማራ ላይ በጀመሩት ግድያ መሰረት መላውን አማራ ጨርሶ ለማጥፋት ተነሳስተዋል የጥፋት ዘመቻውን መሳሪያ ባልጨበጠው ሰላማዊ ሕዝብ ላይ የከፈቱት…
በሰሜን አሜሪካ ከሚገኘው የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ብሔር የማንነት ኮሚቴ

  አፋኙ የህወሃት ቡድን ሐምሌ 4 ቀን 2008 ዓ/ም በጎንደር ከተማ የሚገኙትን የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ብሔር ማንነት ኮሚቴ አባሎቻችንን በሕገ ወጥ መንገድ አስተዳደሩ ሳያውቀው ጎንደር ከተማ ውስጥ በመግባት፡፟ Read in PDF  
Translate »